የእውቅና ማረጋገጫዎች ለእነዚህ ጣቢያዎች በራስ-ሰር ይምረጡ

ጣቢያው የእውቅና ማረጋገጫ የሚጠይቅ ከሆነ Google Chrome በራስ-ሰር የደንበኛ እውቅና ማረጋገጫ ሊመርጥላቸው የሚገቡ የዩአርኤል ሥርዓተ ጥለቶችን ዝርዝር እንዲጠቅሱ ያስችልዎታል።

እሴቱ በሕብረቁምፊ የተቀመጡ የJSON መዝገበ-ቃላቶች ድርድር መሆን አለበት። እያንዳንዱ መዝገበ-ቃላት የ{ "pattern": "$URL_PATTERN", "filter" : $FILTER } ቅርጽ ሊኖረው፣ እና $URL_PATTERN ደግሞ የይዘት ቅንብር ሥርዓተ-ጥለት ሊሆን ይገባዋል። $FILTER አሳሹ ከየትኛው የደንበኛ እውቅና ማረጋገጫዎች በራስ-ሰር እንደሚመርጥ ይገድባል። ማጣሪያው ሳይቆጠር ከአገልጋዩ የእውቅና ማረጋገጫ ጋር የሚዛመዱ የእውቅና ማረጋገጫዎች ብቻ ናቸው የሚመረጡት። $FILTER የ{ "ISSUER": { "CN": "$ISSUER_CN" } } ቅርጽ ካለው በተጨማሪነት ከCommonName $ISSUER_CN ባለው እውቅና ማረጋገጫ የወጡ የደንበኛ የእውቅና ማረጋገጫዎች ብቻ ናቸው የሚመረጡት። $FILTER ባዶው መዝገበ-ቃላት {} ከሆነ የደንበኛ እውቅና ማረጋገጫ ምርጫ በተጨማሪነት አይገደብም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ለማንኛውም ጣቢያ ምንም ራስ-ሰር ምርጫ አይከናወንም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የእውቅና ማረጋገጫዎች ለእነዚህ ጣቢያዎች በራስ-ሰር ይምረጡ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\AutoSelectCertificateForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)