የምስል ፍለጋ በሚደረግበት ወቅት ጥቅም ላይ የዋለውን የፍለጋ ፕሮግራሙ ዩ አር ኤልን ይጠቅሳል። የፍለጋ ጥያቄዎች የGET ስልትን በመጠቀም ይላካሉ።
የDefaultSearchProviderImageURLPostParams መመሪያው ከተዘጋጀ የምስል ፍለጋ ጥያቄዎች ከሱ ይልቅ POST ስልትን ይጠቀማሉ።
ይህ መመሪያ አስገዳጅ አይደለም። ካልተዘጋጀ፣ ምንም የምስል የፍለጋ ጥቅም ላይ አይውልም።
ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያው ሲነቃ ብቻ ነው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | DefaultSearchProviderImageURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |