የWPAD ማመቻቸትን ያንቁ

WPAD (Web Proxy Auto-Discovery) ማትቢያን በGoogle Chrome ውስጥ ማጥፋትን ይፈቅዳል።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ WPAD ማትቢያ በመሰናከል Google Chrome በDNS ላይ ለተመሠረቱ የWPAD አገልጋዮች ለረዥም ጊዜ እንዲጠብቁ ያደርጋል። መመሪያው ካልዋቀረ ወይም ከነቃ WPAD ማትቢያ ይነቃል።

ይህ መመሪያ ተዋቀረ አልተዋቀረ ወይም ይህ እንዴትም ይዋቀር የWPAD ማትቢያ ውቅረቱ በተጠቃሚዎች ሊለወጥ አይችልም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameWPADQuickCheckEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)