የሥርዓቱን ነባሪ ማተሚያ እንደ ነባሪ ይጠቀሙ

Google Chrome በሕትመት ቅድመ-ዕይታ ላይ በጣም በቅርብ ጊዜ በጥቅም ላይ ከዋለው ማተሚያ ይልቅ ነባሪውን የስርዓት ማተሚያውን እንደ ነባሪ ማተሚያ እንዲጠቀም ይደርጋል።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት ወይም እሴት ካላዋቀሩ የሕትመት ቅድመ-እይታ በጣም በቅርብ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለውን ማተሚያ እንደ ነባሪ የመድረሻ ምርጫ አድርጎ ይጠቀማል።

ይህን ቅንብር ካዋቀሩት የሕትመት ቅድመ-እይታ የስርዓተ-ክወና ሥርዓቱን ነባሪ ማተሚያ እንደ ነባሪው የመድረሻ ምርጫ አድርጎ ይጠቀማል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NamePrintPreviewUseSystemDefaultPrinter
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)