Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ

በስርዓተ ክወና መግቢያ ላይ የGoogle Chrome ሂደት ይጀምር እንደሆነ ይወስንና የመጨረሻው ሲዘጋ ማሄዱን ይቀጥላል፣ ይህም የጀርባ መተግበሪያዎች እና የአሁኑ የአሰሳ ክፍለ-ጊዜ ገቢር እንደሆነ እንዲቆይ ያስችላል፣ ማንኛቸውም የክፍለ-ጊዜ ኩኪዎችም ጨምሮ። የጀርባ ሂደቱ በስርዓት መሣቢያው ውስጥ አዶ ያሳያል፣ እና ሁልጊዜ ከዚያ ሆኖ መዝጋት ይቻላል።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ የጀርባ ሁነታ ይነቃና ተጠቃሚው በአሳሽ ቅንብሮች ውስጥ ሊቆጣጠረው አይችልም።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የጀርባ ሁነታ ይሰናከልና ተጠቃሚው በአሳሽ ቅንብሮች ውስጥ ሊቆጣጠረው አይችልም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የጀርባ ሁነታ መጀመሪያ ይነቃና ተጠቃሚው በአሳሽ ቅንብሮች ውስጥ ሊቆጣጠረው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameBackgroundModeEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)