WebRTC የሚጠቀማቸው የአካባቢያዊ ዩዲፒ ወደቦች ክልልን ገድብ

መመሪያው ከተዋቀረ WebRTC የሚጠቀምበት የዩዲፒ ወደብ ለተገለጸው የወደብ ክፍተት (ዋና ነጥቦች ጨምረው) ይገደባል።

መመሪያው ካልተዋቀረ ወይም ወደ ባዶ ሕብረቁምፊ ወይም ልክ ያልሆነ የወደብ ክልል ከተዋቀረ WebRTC ማንኛውም የሚገኝ የዩዲፒ ወደብ እንዲጠቀም ይፈቀድለታል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
WebRTC የሚጠቀማቸው የአካባቢያዊ ዩዲፒ ወደቦች ክልልን ገድብ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameWebRtcUdpPortRange
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)