ነባሪ የFlash ቅንብር

ድር ጣቢያዎች የFlash ተሰኪውን በራስ-ሰር ማሄድ ይችሉ እንደሆነ እንዲያቀናብሩ ያስችልዎታል። የFlash ተሰኪውን በራስ-ሰር ማሄድ ለሁሉም ድር ጣቢያዎች ሊፈቀድ ወይም ሊከለከል ይችላል።

ለማጫወት ጠቅ አድርግ የFlash ተሰኪው እንዲያሄድ ያስችለዋል፣ ነገር ግን ማስፈጸሙን ለመጀመር ተጠቃሚው በቦታ ያዢው ላይ ጠቅ ማድረግ አለበት።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው ራሱ ይህን ቅንብር መቀየር ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ነባሪ የFlash ቅንብር

 1. ሁሉም ጣቢያዎች የFlash ተሰኪውን በራስ-ሰር እንዲያሄዱ ይፍቀዱ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultPluginsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value1
 2. የFlash ተሰኪውን ያግዱ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultPluginsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value2
 3. ለማጫወት ጠቅ ያድርጉ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultPluginsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value3

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)