Google Chrome የፋይል መምረጫ መገናኛዎችን እንዲያሳይ በመፍቀድ በማሽኑ ላይ ያሉ የአካባቢያዊ ፋይሎች መዳረሻ እንዲኖር ያስችላል።
ይህን ቅንብር ካነቁት ተጠቃሚዎች የፋይል መምረጫ መገናኛዎች በመደበኛ መልኩ ሊከፍቱት ይችላሉ።
ይህን ቅንብር ካሰናከሉት ተጠቃሚው የፋይል መምረጫ መገናኛ የሚያስመጣ እርምጃ (እንደ ዕልባቶችን ማስመጣት፣ ፋይሎችን መስቀል፣ አገናኞችን ማስቀመጥ፣ ወዘተ. ያሉ) በፈጸመ ቁጥር ይልቁንስ መገናኛ ይታይና ተጠቃሚው በፋይል መምረጫ መልዕክቱ ላይ ሰርዝ የሚለውን ጠቅ እንዳደረገው ይወሰዳል።
ይህ ቅንብር ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች የፋይል መምረጫ መገናኛዎችን በመደበኛ መልኩ ሊከፍቱት ይችላሉ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | AllowFileSelectionDialogs |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |