Google Chrome የተጠቃሚ ውሂብ ለማከማቸት የሚጠቀመውን አቃፊ ያዋቅራል።
ይህንን መምሪያ ካዋቀሩት ተጠቃሚው የ«--user-data-dir» ዕልባቱን ገለጸ አልገለጸ Google Chrome የተሰጠውን አቃፊ ይጠቀማል።
ስራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ የተለዋዋጮችን ዝርዝር ለማግኘት https://www.chromium.org/administrators/policy-list-3/user-data-directory-variables ን ይመልከቱ።
ይህ መምሪያ ሳይቀናበር ከተተወ ነባሪው የመገለጫ ዱካ ስራ ላይ ይውልና ተጠቃሚው በ«--user-data-dir» ትዕዛዝ መስመር ዕልባቱን በመጠቀም ሊሽረው ይችላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | UserDataDir |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |