ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ የCast መሣሪያ አሞሌ አዶው ሁልጊዜ በመሣሪያ አሞሌው ወይም በትርፍ ፍሰት ምናሌው ላይ ይታያል፣ እና ተጠቃሚዎች ሊያስወግዱት ይችላሉ።
ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚዎች አዶውን በአውድ ምናሌው በኩል ሊሰኩት ወይም ሊያስወግዱት ይችላሉ።
መመሪያ «EnableMediaRouter» ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የዚህ መመሪያ እሴት ምንም ተጽዕኖ አይኖረውም፣ እና የመሣሪያ አሞሌው አዶ አይታይም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | ShowCastIconInToolbar |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |