በአካባቢያዊ የእምነት መልህቆች የተሰጡ በSHA-1 የተፈረሙ የእውቅና ማረጋገጫዎች ይፈቀዱ እንደሆነ

ይህ ቅንብር ሲነቃ Google Chrome በSHA-1 የተፈረሙ የእውቅና ማረጋገጫዎች በተሳካ ሁኔታ የአካባቢያዊ ሲኤ የእውቅና ማረጋገጫዎችን እስካረጋገጡ እና ከእነሱ ጋር እስከተገናኙ ድረስ ይፈቅዳቸዋል።

ይህ መመሪያ የSHA-1 ፊርማዎችን በሚፈቅደው የስርዓተ ክወና ማረጋገጫ ቁልል የሚወሰን መሆኑን ልብ ይበሉ። አንድ የስርዓተ ክወና ዝማኔ የስርዓተ ክወናው የSHA-1 እውቅና ማረጋገጫዎች አያያዙን የሚቀይር ከሆነ ይህ መመሪያ ከአሁን በኋላ ተፈጻሚነት ላይኖረው ይችላል። በተጨማሪም ይህ መመሪያ ድርጅቶች ከSHA-1 ወደ ሌላ አሰራር እንዲቀይሩ ጊዜ ለመስጠት ያለመ እንደ ጊዜያዊ መፍትሔ የታሰበ ነው። ይህ መመሪያ ጃኑዋሪ 1፣ 2019 ወይም በእሱ አካባቢ ላይ ይወገዳል።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ወይም ወደ ሐሰት ከተዋቀረ Google Chrome በይፋ የታወጀውን የSHA-1 ማቋረጫ መርሐግብር ይከተላል።

Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameEnableSha1ForLocalAnchors
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)