POSTን በመጠቀም የጥቆማዎች ፍለጋ በሚደረግበት ወቅት ጥቅም ላየ የዋሉትን ግቤቶች ይጠቅሳል። በኮማ የተለያዩ የስም/የእሴት ጥምሮችን ያካትታል። እሴቱ የአብነት ግቤት ከሆነ፣ ልክ ከላይ በተጠቀሰው ምሳሌ ውስጥ እንደ {imageThumbnail} በእውነተኛ የምስል ድንክየ ይተካል።
ይህ መመሪያ አስገዳጅ አይደለም። ካልተዘጋጀ፣ የምስል የፍለጋ ጥያቄ የGET ስልትን በመጠቀም ይላካል።
ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ሲነቃ ብቻ ነው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\Recommended |
Value Name | DefaultSearchProviderImageURLPostParams |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |