የፊደል ማረም ድር አገልግሎት ያንቁ ወይም ያሰናክሉ

Google Chrome የፊደል ስህተቶችን እንዲያርም ለማገዝ የGoogle ድር አገልግሎትን መጠቀም ይችላል። ይህ ቅንብር ከነቃ ይህ አገልግሎት ሁልጊዜ ስራ ላይ ይውላል። ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ይህ አገልግሎት በጭራሽ ስራ ላይ አይውልም።

ፊደል ማረም አሁንም የወረደ መዝገበ ቃላትን በመጠቀም ሊከናወን ይችላል፤ ይህ መመሪያ የመስመር ላይ አገልግሎቱ አጠቃቀም ብቻ ነው የሚቆጣጠረው።

ይህ ቅንብር ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች የፊደል ማረም አገልግሎቱ ጥቅም ላይ ይውል እንደሆነ መምረጥ ይችላሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameSpellCheckServiceEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)