የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶችን ለማቅረብ ስራ ላይ የሚውለው የፍለጋ ፕሮግራሙ ዩ አር ኤሉን ይገልጻል። ዩ አር ኤሉ በፍለጋ ጊዜ ተጠቃሚው ባስገባቸው ቃላት የሚተካ የ«{searchTerms}» ሕብረቁምፊ ሊኖረው ይገባል።
ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። ባይዋቀር ምንም የመጠቆሚያ ዩአርኤል ስራ ላይ አይውልም።
ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ሲነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\Recommended |
Value Name | DefaultSearchProviderSuggestURL |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |