መነሻ አዝራር በመሳሪያ አሞሌው ላይ አሳይ

በGoogle Chrome መሣሪያ አሞሌ ላይ ያለውን የመነሻ አዝራር ያሳያል።

ይህን ቅንብር ካነቁ የመነሻ አዝራር ሁልጊዜ ይታያል።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉ የመነሻ አዝራሩ በጭራሽ አይታይም።

ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች Google Chrome ውስጥ ይህን ቅንብር ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው ተጠቃሚው የመነሻ አዝራሩ ይታይ ወይም አይታይ እንደሆነ እንዲመርጥ ያስችለዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameShowHomeButton
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)