በተከለከሉት የዩአርኤል ዝርዝር ውስጥ የማይካተቱት የዩ አር ኤሎች ዝርዝር መዳረሻ እንዲኖር ያሽችላል።
የዚህ ዝርዝር ግቤቶች ቅርጸቱን ለማግኘት የተከለከሉት ዩአርኤል መመሪያ ማብራሪያውን ይመልከቱ።
ይህ መመሪያ ገዳቢ በሆኑ የተከለከሉ ዝርዝሮች ውስጥ የማይካተቱትን ለመክፈት ሊያገለግል ይችላል። ለምሳሌ፣«*» ሁሉንም ጥያቄዎችን ለማገድ በተከለከሉት ዝርዝር ውስጥ ሊካተት ይችላል፣ እና ይህ መመሪያ የውሱን ዩ አር ኤሎች ዝርዝር መዳረሻን ለመፍቃድ ስራ ላይ ሊውል ይችላል። በተወሰኑ መርሐግብሮች፣ የሌሎች ጎራዎች ንዑስ ጎራዎች፣ ወደቦች ወይም የተወሰኑ ዱካዎች ውስጥ የማይካተቱን ለመክፈት ሊያገለግል ይችላል።
በጣም ግልጹ ማጣሪያ አንድ ዩአርኤል የታገደ ወይም የተፈቀደ መሆኑን ይወስናል። የተፈቀዱት ዝርዝር ከተከለከሉት ዝርዝር ቅድሚያ ይሰጠዋል።
ይህ መመሪያ በ1000 ግቤቶች የተወሰነ ነው፤ ተከትሎ የሚገቡ ግቤቶች ይተዋሉ።
ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ በ«URLBlacklist» የተከለከሉ ዝርዝር ውስጥ ምንም የማይካተቱ አይኖሩም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\URLWhitelist |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |