የተቋረጡ የድር መሣሪያ ስርዓት ባህሪያት ለተወሰነ ጊዜ ያንቁ

በጊዜያዊነት ዳግም የሚነቁ የተቋረጡ የድር የመሣሪያ ስርዓት ባህሪያት ዝርዝር ይጥቀሱ።

መመሪያው ለአስተዳዳሪዎች የተቋረጡ የድር የመሣሪያ ስርዓት ባህሪያትን ለጊዜው ዳግም የማንቃት ችሎታን ይሰጣቸዋል። ባህሪያት በሕብረቁምፊ መለያ የሚለዩ ሲሆን በዚህ መመሪያ ውስጥ በተጠቀሰው ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱ መለያዎች ጋር የሚጎዳኙ ባህሪያት ዳግም ይነቃሉ።

ይህ መመሪያ እንዳልተወዋቀር ከተተወ ወይም ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ ወይም ከሚደገፉ የሕብረቁምፊ መለያዎች ጋር የሚዛመድ ካልሆነ ሁሉም የተቋረጡ የድር የመሣሪያ ስርዓት ባህሪያት እንደተሰናከሉ ይቆያሉ።

መመሪያው ራሱ ከላይ ባሉ የመሣሪያ ስርዓቶች ላይ የሚደገፍ ሲሆን እያነቃው ያለው ባህሪ ባነሱ የመሣሪያ ስርዓቶች ላይ ሊገኝ ይችላል። ሁሉም የተቋረጡ የድር የመሣሪያ ስርዓት ባህሪያት አይደሉም ዳግም ሊነቁ የሚችሉት። ከታች በግልፅ የተጠቀሱት ብቻ ናቸው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ሊነቁ የሚችሉት፣ ይህም ደግሞ እንደየ ባህሪው ይለያያል። የሕብረቁምፊው መለያ አጠቃላይ ቅርፀት [DeprecatedFeatureName]_EffectiveUntil[yyyymmdd] ይሆናል። እንደ ማጣቀሻ፣ ከድር የመሣሪያ ስርዓት ባህሪ ለውጦች በስተጀርባ ያለውን ዓላማ https://bit.ly/blinkintents ላይ ማግኘት ይችላሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተቋረጡ የድር መሣሪያ ስርዓት ባህሪያት ለተወሰነ ጊዜ ያንቁ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\EnableDeprecatedWebPlatformFeatures
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)