Google Chrome በGoogle Cloud Print እና ከማሽኑ ጋር በተገናኙ የቆዩ አታሚዎች መካከል እንደ ተኪ ሆኖ እንዲያገለግል ያስችለዋል።
ይሄ ቅንብር ከነቃ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች በGoogle መለያቸው በማረጋገጥ የደመና ህትመት ተኪውን ሊያነቁት ይችላሉ።
ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ተጠቃሚዎች ተኪውን ሊያነቁት አይችሉም፣ እና ማሽኑ አታሚዎቹን ለGoogle Cloud Print እንዲያጋራ አይፈቀድለትም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | CloudPrintProxyEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |