በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉ ስርዓተ ጥለቶች ከሚጠይቀው ዩአርኤል የደህንነት መነሻ
ጋር እንዲዛመዱ ይደረጋሉ። የሚዛመድ ከተገኘ የድምፅ መቅረጫ
መሣሪያዎች መድረሻ ሳይጠየቅ ይሰጣል።
ማስታወሻ፦ እስከ ስሪት 45 ድረስ ይህ መመሪያ በኪዮስክ ሁነታ ላይ ብቻ ነበር የሚደገፈው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\AudioCaptureAllowedUrls |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |