የዲስክ መሸጎጫ አቃፊ አዋቅር

Google Chrome የመሸጎጫ ፋይሎችን በዲስክ ላይ ለማከማቸት የሚጠቀምበትን ማውጫ ያዋቅራል።

ይህን መመሪያ ካቀናበሩት ተጠቃሚው የ«--disk-cache-dir» ዕልባቱን ጠቀሰም አልጠቀሰም Google Chrome የተሰጠውን ማውጫ ይጠቀማል።

ስራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ የተለዋዋጮችን ዝርዝር ለማየት https://www.chromium.org/administrators/policy-list-3/user-data-directory-variables ን ይመልከቱ።

ይህ መመሪያ ሳይቀናበር ከተተወ ነባሪው የመሸጎጫ ማውጫ ስራ ላይ ይውላል፣ እና ተጠቀሚው በ«--disk-cache-dir» ትዕዛዝ መስመር ጠቋሚው ሊሽረው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የዲስክ መሸጎጫ አቃፊ አዋቅር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDiskCacheDir
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)