ሩቅ ደንበኞች ከዚህ ማሽን ጋር ግንኙነት ለመመስረት ሲሞክሩ የSTUN እናአገልጋዮች መጠቀምን ያነቃል።
ይህ ቅንብር ከነቃ ደንበኞች በኬላ የተለያዩ ቢሆኑም እንኳ ሩቅ ደንበኞች ይህን ማሽን ማግኘት እና ከእሱ ጋር መገናኘት ይችላሉ።
ይህ ቅንብር ከተሰናከለ እና ወጪ የUDP ግንኑኘቶች በኬላው የሚጣሩ ከሆኑ ይህ ማን በአውታረ መረብ ውስጥ ካሉ የደንበኛ ማሽኖች የሚመጡ ግንኙነቶችን ብቻ ነው የሚፈቅደው።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ቅንብሩ ይነቃል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | RemoteAccessHostFirewallTraversal |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |