የአሳሽ እና ውርድ ታሪክ መሰረዝን ያንቁ

በGoogle Chrome ውስጥ የአሳሽ ታሪክ እና የአውርድ ታሪክ መሰረዝን ያነቃል፣ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ያግዳቸዋል።

ይህ መመሪያ ተሰናክሎም እንኳ የአሰሳ እና የአውርድ ታሪክ መቆየት የማይረጋገጥ መሆኑን ልብ ይበሉ፦ ተጠቃሚዎች የታሪክ ውሂብ ጎታ ፋይሎች በቀጥታ ማርትዕ ወይም መሰረዝ ይችላሉ፣ እና አሳሹ ራሱ ጊዜው ሊያልፍበት ወይም ማንኛውም ወይም ሁሉንም የታሪክ ንጥሎችን በማንኛውም ጊዜ ላይ በማህደር ሊያስቀምጥ ይችላል።

ይህ ቅንብር ከነቃ ወይም ካልተዋቀረ የአሰሳ እና የአውርድ ታሪክ ሊሰረዝ ይችላል።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ የአሰሳ እና የአውርድ ታሪክ ሊሰረዝ አይችልም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameAllowDeletingBrowserHistory
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)