የነቁ ተሰኪዎች ዝርዝር ይጥቀሱ

በGoogle Chrome ውስጥ የነቁ የተሰኪዎች ዝርዝር የሚገልጽ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

የልቅ ምልክት ቁምፊዎቹ «*» እና «?» የዘፈቀደ የሆኑ ቁምፊዎች ተከታታይነቶች ለመዛመድ ሊያገለግሉ ይችላሉ። «*» የዘፈቀደ ከሆኑ የቁምፊዎች ብዛት ጋር የሚዛመድ ሲሆን «?» ደግሞ አማራጭ የሆነ ነጠላ ቁምፊ ይገልጻል፣ ማለትም ከዜሮ ወይም አንድ ቁምፊዎች ጋር ይዛመዳል። የማምለጫ ቁምፊው «\» ነው፣ እናም ከትክክለኛው የ«*»፣ «?» ወይም «\» ቁምፊዎችን ጋር ለመዛመድ ፊታቸው ላይ «\» ማስቀመጥ ይችላሉ።

የተገለጸው የተሰኪዎች ዝርዝር የተጫኑ ከሆኑ ሁልጊዜ በGoogle Chrome ውስጥ ይሰራሉ። ተሰኪዎቹ በ«about:plugins» ውስጥ የነቁ መሆናቸውን ምልክት የተደረገባቸው ናቸው፣ እና ተጠቃሚዎች ሊያሰናክሏቸው አይችሉም።

ይህ መመሪያ ሁለቱንም DisabledPlugins እና DisabledPluginsExceptions የሚሽር መሆኑን ልብ ይበሉ።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው ማንኛውም በስርዓቱ ውስጥ የተጫነ ተሰኪን ሊያሰናክል ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የነቁ ተሰኪዎች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\EnabledPlugins
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)