የመጀመሪያው አሂድ ላይ የአሰሳ ታሪክን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል

ይህ መመሪያ ከነቃ የአሰሳ ታሪኩ ከአሁኑ ነባሪ አሳሽ እንዲመጣ ያስገድደዋል። ከነቃ ይህ መመሪያ የማስመጫ መልዕክቱ ላይም ተፅዕኖ ያሳርፋል።

ከተሰናከለ ምንም የአሰሳ ታሪክ አይመጣም።

ካልተዋቀረ ተጠቃሚው የሚያስመጣ ከሆነ ወይም ማስመጣት በራስ-ሰር የሚፈጸም እንደሆነ ሊጠየቅ ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameImportHistory
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)