የፕሮቶኮል አስከዋኞችን ያስመዝግቡ

የፕሮቶኮል አስከዋኝ ዝርዝር እንዲያስመዘግቡ ያስችልዎታል። ይሄ የሚመከር መመሪያ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው። ባህሪ |protocol| እንደ «mailto» ወዳለ ሙሉ ምስርት እና ባህሪ |url| ሙሉ ምስርቱን ወደሚያስከውነው የመተግበሪያ ዩአርኤል ስርዓተ-ጥለት መዋቀር አለባቸው። ስርዓተ-ጥለቱ በተከናወነው ዩአርኤል የሚተካ «%s» ካለ ሊያካትተው ይችላል።

በመመሪያው የተመዘገቡ የፕሮቶኮል አስከዋኞች በተጠቃሚው ከተመዘገቡት ጋር የተዋሃዱ ናቸው፣ እና ሁለቱም ለመጠቀም ይገኛሉ። ተጠቃሚው አዲስ ነባሪ አስከዋኝ በመጫን በመመሪያው የተጫኑት የፕሮቶኮል አስከዋኞችን መሻር ይችላል፣ ነገር ግን በመመሪያ የተመዘገበ የፕሮቶኮል አስከዋኝ ማስወገድ አይችልም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የፕሮቶኮል አስከዋኞችን ያስመዝግቡ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameRegisteredProtocolHandlers
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)