ይህን ቅንብር ካነቁት እንደ ዕልባቶች፣ የራስ-ሙላ ውሂብ፣ የይለፍ ቃላት፣ ወዘተ ያሉ በGoogle Chrome መገለጫዎች ውስጥ የተከማቹት ቅንብሮች እንዲሁም በተንዣባቢ የተጠቃሚ መገለጫ አቃፊ ውስጥ ባለ የተከማቸ ፋይል ወይም በGoogle Chrome መመሪያ በኩል በአስተዳዳሪው በተገለጸ ቦታ ላይ ይጻፋሉ። ይህን መመሪያ ማንቃት የደመና ስምረትን ያሰናከላል።
ይህ መመሪያ ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ መደበኛዎቹ አካባቢያዊ መገለጫዎች ብቻ ናቸው ጥቅም ላይ የሚውሉት።
የSyncDisabled መመሪያ RoamingProfileSupportEnabledን በመሻር ሁሉንም የውሂብ ስምረት ያሰናክላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | RoamingProfileSupportEnabled |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |