የክፍለ-ጊዜ ብቻ ኩኪዎችን እንዲያዋቅሩ የተፈቀደላቸው ጣቢያዎችን የሚገልጹ የዩአርኤል ስርዓተ-ጥለቶች ዝርዝር እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ሁለገቡ ነባሪ እሴት ከተዋቀረ ከ«DefaultCookiesSetting» መመሪያ አሊያም ከተጠቃሚው የግል ውቅረት ለሁሉም ጣቢያዎች ስራ ላይ ይውላል።
Google Chrome በ«የጀርባ ሁነታ» ውስጥ እያሄደ ከሆነ የመጨረሻው የአሳሽ መስኮት ሲዘጋ ክፍለ-ጊዜው ላይዘጋ ይችላል፣ ነገር ግን አሳሹ ዘግቶ እስኪወጣ ድረስ ገቢር እንደሆነ ይቆያል። ይህን ባህሪ ስለማዋቀር ተጨማሪ ለማወቅ እባክዎ «BackgroundModeEnabled» መመሪያውን ይመልከቱ።
የ«RestoreOnStartup» መመሪያው ዩአርኤሎች ከቀዳሚዎቹ ክፍለ-ጊዜዎች ወደነበሩበት ለመመለስ ከተዋቀረ ይሄ መመሪያ አይከበርም፣ እና ኩኪዎች ለእነዚያ ጣቢያዎች በዘላቂነት ይከማቻሉ።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome\CookiesSessionOnlyForUrls |
Value Name | {number} |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |