በአንድ ገጽ ላይ ያለ የሶስተኛ ወገን ንዑስ-ይዘት የኤች ቲ ቲ ፒ መሠረታዊ ማረጋገጫ መገናኛ ሳጥን ብቅ ማድረግ ይፈቀድለት እንደሆነ ይቆጣጠራል።
ይሄ በመደበኝነት ማስገርን ለመከላከል ተብሎ ይሰናከላል። ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ይሄ ይሰናከልና የሶስተኛ ወገን ንዑስ ይዘት የኤች ቲ ቲ ፒ መሠረታዊ ማረጋገጫ መገናኛ ሳጥን ብቅ እንዲል እንዲያደርግ አይፈቀድለትም።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | AllowCrossOriginAuthPrompt |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |