POST የሚጠቀም የሚጠቆም ዩአርኤል ግቤቶች

POSTን በመጠቀም የጥቆማዎች ፍለጋ በሚደረግበት ወቅት ጥቅም ላይ የዋሉትን ግቤቶች ይጠቅሳል። በኮማ የተለያዩ የስም/የእሴት ጥምሮችን ያካትታል። እሴቱ የአብነት ግቤት ከሆነ፣ ልክ ከላይ በተጠቀሰው ምሳሌ ውስጥ እንደ {searchTerms} በእውነተኛ የፍለጋ ውሂብ ይተካል።

ይህ መመሪያ አስገዳጅ አይደለም። ካልተዘጋጀ፣ የጥቆማ የፍለጋ ጥያቄ የGET ስልትን በመጠቀም ይላካል።

ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያው ሲነቃ ብቻ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

POST የሚጠቀም የሚጠቆም ዩአርኤል ግቤቶች

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameDefaultSearchProviderSuggestURLPostParams
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)