በGoogle Chrome ውስጥ የክፍለ-አካላት ዝማኔዎችን ያነቃል

ካልተዋቀረ ወይም ወደ እውነት ሲዋቀር በGoogle Chrome ውስጥ ላሉ ሁሉም ክፍለ-አካላት የክፍለ-አካል ዝማኔዎችን ያነቃል።

ወደ ሐሰት ከተዋቀረ የክፍለ-አካላት ዝማኔዎች ይሰናከላሉ። ይሁንና፣ አንዳንድ ክፍለ-አካላት በዚህ መመሪያ ይታለፋሉ፦ ተፈጻሚ ኮድ ባልያዙ ማንኛቸውም ክፍለ-አካላት ወይም የአሳሹን ባህሪ በጉልህ ደረጃ የማይቀይሩ ወይም ለደህንነት በከባድ ደረጃ ወሳኝ በሆኑ ክፍለ-አካላት ላይ የሚደረጉ ዝማኔዎች አይሰናከሉም።
የእነዚህ አይነት ክፍለ-አካላት ምሳሌዎች የዕውቅና ማረጋገጫ መሻሪያ ዝርዝሮች እና የጥንቃቄ አሰሳ ውሂብን ያካትታሉ።
በSafeBrowsing ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://developers.google.com/safe-browsing ን ይመልከቱ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameComponentUpdatesEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)