የመጀመሪያው አሂድ ላይ ዕልባቶችን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል

ይህ መመሪያ ከነቃ ዕልባቶች ከአሁኑ ነባሪ አሳሽ እንዲመጡ ያስገድዳቸዋል። ከነቃ ይህ መመሪያ የማስመጣት መገናኛው ላይም ተጽዕኖ ያሳርፋል።

ከተሰናከለ ምንም ዕልባቶች አይመጡም።

ካልተዋቀረ ተጠቃሚው ይመጣለት እንደሆነ ይጠየቃል ወይም ማስመጣት በራስ-ሰር ሊከሰት ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameImportBookmarks
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)