የመጀመሪያው አሂድ ላይ የፍለጋ ፕሮግራሞችን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል

ይህ መመሪያ ከነቃ የፍለጋ ፕሮግራሞች ከአሁኑ ነባሪ አሳሽ እንዲመጡ ያስገድዳቸዋል። ከነቃ ይህ መመሪያ የማስመጫ መገናኛው ላይም ተፅዕኖ ይኖረዋል።

ከተሰናከለ ነባሪ የፍለጋ ፕሮግራሙ አይመጣም።

ካልተዋቀረ ተጠቃሚው ያስመጣ እንደሆነ ወይም ማስመጣት በራስ-ሰር እንዲከናወን ሊጠየቅ ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameImportSearchEngine
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)