የነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዲስ ትር ገጽ ዩአርኤል

አንድ የፍለጋ ፕሮግራም አዲስ የትር ገጽ ለማቅረብ የሚጠቀምበት ዩአርኤል ይገልጻል።

ይህ መመሪያ አማራጭ ነው። ካልተዋቀረ ምንም አዲስ ትር አይቀርብም።

ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
የነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዲስ ትር ገጽ ዩአርኤል

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDefaultSearchProviderNewTabURL
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)