ነባሪ የኩኪዎች ቅንብር

ድር ጣቢያዎች የአካባቢ ውሂብ እንዲያዋቅሩ ይፈቀደላቸው እንደሆነ እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። አካባቢያዊ ውሂብን ማዋቀር ለሁሉም ድር ጣቢያዎች ማዋቀር ሊፈቀድ ወይም ሊከለከል ይችላል።

ይህ መመሪያ ወደ ፞«ኩኪዎችን ለክፍለ-ጊዜው ቆይታ አቆይ» ከተዋቀረ ክፍለ-ጊዜው በሚያበቃበት ጊዜ ኩኪዎቹ ይጸዳሉ። Google Chrome በ«በስተጀርባ ሁነታ» ላይ እያሄደ ከሆነ የመጨረሻው መስኮት በሚዘጋበት ጊዜ ክፍለ-ጊዜው ላይዘጋ እንደሚችል ልብ ይበሉ። ይህንን ባህሪ ስለማወቀር ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ እባክዎ የ«BackgroundModeEnabled» መመሪያውን ይመልከቱ።

ይህ መመሪያ ሳይዋቀር ከቀረ «AllowCookies» ስራ ላይ ይውላል፣ እና ተጠቃሚው ሊለውጠው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ነባሪ የኩኪዎች ቅንብር

  1. ሁሉም ጣቢያዎች የአካባቢ ውሂብ እንዲያዋቅሩ ይፍቀዱ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameDefaultCookiesSetting
    Value TypeREG_DWORD
    Value1
  2. ማንኛውም ጣቢያ አካባቢያዊ ውሂብን እንዲያስቀምጥ አትፍቀድ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameDefaultCookiesSetting
    Value TypeREG_DWORD
    Value2
  3. ክፍለ ጊዜው እስከቆየበት ያህል ጊዜ ድረስ ኩኪዎችን አቆይ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameDefaultCookiesSetting
    Value TypeREG_DWORD
    Value4

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)