የድር መደብሩን ከአዲስ ትር ገጹ እና ከመተግበሪያ ማስጀመሪያው ይደብቁ

የChrome የድር መደብሩንና ግርጌ አገናኙን ከአዲስ ትር ገጹ እና የGoogle Chrome OS መተግበሪያ አስጀማሪ ይደብቁ።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተዋቀረ አዶዎቹ ይደበቃሉ።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ ወይም ካልተዋቀረ አዶዎቹ ይታያሉ።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameHideWebStoreIcon
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)