የመነጨው Kerberos SPN በcanonical ዲ ኤን ኤስ ስሙ ወይም የገባው የመጀመሪያ ስሙ ላይ የተመሠረተ ይሁን ይገልጻል።
ይህን ቅንብር ካነቁ CNAME ፍለጋ ይዘለልና የአገልጋዩ ስም እንደገባው ያገለግላል።
ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተዉት የአገልጋዩ canonical ስም በCNAME ፍለጋ በኩል ይታወቃል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | DisableAuthNegotiateCnameLookup |
Value Type | REG_DWORD |
Enabled Value | 1 |
Disabled Value | 0 |