የድር ብሉቱዝ ኤፒአይን አጠቃቀም ይቆጣጠሩ

ድር ጣቢያዎች በአቅራቢያ ያሉ የብሉቱዝ መሣሪያዎች መዳረሻ ይኖራቸው ወይም አይኖራቸው እንደሆነ እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። መዳረሻ ሙሉ በሙሉ ሊታገድ ወይም የድር ጣቢያ በአቅራቢያ ያሉ የብሉቱዝ መሣሪያዎች መዳረሻ ለማግኘት በፈለገ ቁጥር ተጠቃሚው ሊጠየቅ ይችላል።

ይህ መምሪያ ሳይዋቀር ከተተወ «3» ሥራ ላይ ይውላል፣ እና ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የድር ብሉቱዝ ኤፒአይን አጠቃቀም ይቆጣጠሩ

  1. ምንም ዓይነት ጣቢያ በድር ብሉቱዝ ኤፒአይ በኩል የብሉቱዝ መሣሪያዎች መዳረሻን እንዲጠይቅ አትፍቀድ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameDefaultWebBluetoothGuardSetting
    Value TypeREG_DWORD
    Value2
  2. ጣቢያዎች በአቅራቢያ ያሉ የብሉቱዝ መሣሪያዎች መዳረሻ ለማግኘት ተጠቃሚውን እንዲጠይቁ ፍቀድ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameDefaultWebBluetoothGuardSetting
    Value TypeREG_DWORD
    Value3

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)