በGoogle Chrome ውስጥ የመተግበሪያውን አካባቢ የሚያዋቅር እና ተጠቃሚዎች አካባቢውን እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።
ይህን ቅንብር ካነቁ Google Chrome የተገለጸውን አካባቢ ይጠቀማል። የተዋቀረው አካባቢ ያልተደገፈ ከሆነ ከእሱ ይልቅ «en-US» ስራ ላይ ይውላል።
ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ Google Chrome በተጠቃሚ የተገለጸውን አካባቢ (ከተዋቀረ)፣ የስርዓቱ አካባቢ ወይም ተጠባባቂ የሆነውን አካባቢ «en-US» ይጠቀማል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | ApplicationLocaleValue |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |