የዲስክ መሸጎጫ መጠን በባይቶች ያስቀምጡ

Google Chrome በዲስኩ ላይ የተሸጎጡ ፋይሎች ለማከማቸት የሚጠቀምበትን የመሸጎጫ መጠን ያዋቅራል።

ይህን መመሪያ ካዋቀሩት ተጠቃሚው «--disk-cache-size» ጠቋሚውን ቢገልጽም ባይገልጽም Google Chrome የቀረበለትን የመሸጎጫ መጠን ይጠቀማል። በዚህ መመሪያ ውስጥ የተጠቀሰው እሴት ከባድ ድንበር አይደለም፣ ይልቁንስ ለመሸጎጫ ስርዓቱ የቀረበ ሃሳብ ነው፣ ማንኛውም ከጥቂት ሜጋባይቶች በታች የሆነ እሴት ከልክ በላይ ትንሽ የሚሆን ሆኖ ወደ ጤናማ ዝቅተኛ እንዲጠጋጋ ይደረጋል።

የዚህ መመሪያ እሴት 0 ከሆነ ነባሪው የመሸጎጫ መጠኑ ጥቅም ላይ የሚውል ቢሆንም ተጠቃሚው ሊለውጠው አይችልም።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ነባሪ መጠኑ ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ተጠቃሚው በ--disk-cache-size ጠቋሚ በመጠቀም ሊያግደው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የዲስክ መሸጎጫ መጠን ያዋቅሩ:

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDiskCacheSize
Value TypeREG_DWORD
Default Value
Min Value0
Max Value2000000000

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)