የከፍተኛ ኤስኤስኤል ስሪት ነቅቷል

ማስጠንቀቂያ፦ ከፍተኛው የቲኤልኤስ ስሪት መመሪያ ስሪት 66 አካባቢ (ፌብሩዋሪ 2018 አካባቢ) ላይ ሙሉ ለሙሉ ከGoogle Chrome ይወገዳል።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ Google Chrome ነባሪውን ከፍተኛ ስሪት ይጠቀማል።

አለበለዚያ ከሚከተሉት እሴቶች ውስጥ ወደ አንዱ ሊዋቀር ይችላል፦ «tls1.2» ወይም «tls1.3»። ሲዋቀር Google Chrome ከተገለጸው ስሪት በላይ የሆነው የኤስኤስኤል/ቲኤልኤስ ስሪቶችን አይጠቀምም። ያልታወቀ እሴት ችላ ይባላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የከፍተኛ ኤስኤስኤል ስሪት ነቅቷል


 1. TLS 1.2
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameSSLVersionMax
  Value TypeREG_SZ
  Valuetls1.2
 2. TLS 1.3
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameSSLVersionMax
  Value TypeREG_SZ
  Valuetls1.3


chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)