ከተኪ አገልጋዩ ጋር የሚኖረው ከፍተኛው በአንድ ላይ የሚደረጉ የግንኙነቶች ብዛት ይገልጻል።
አንዳንድ ተኪ አገልጋዮች በአንድ ደንበኛ ከፍተኛ የሆነ የተመሳሳይ ግንኙነቶችን ማስተናገድ አይችሉም፣ እና መመሪያው ዝቅ ወዳለ ዋጋ በማዋቀር ይሄ ሊቀረፍ ይችላል።
የዚህ መመሪያ ዋጋ ከ100 በታች እና ከ6 በላይ መሆን አለበት፣ እና ነባሪው ዋጋ 32 ነው።
አንዳንድ የድር መተግበሪያዎች በሚቀረቀሩ GETዎች ብዙ ግንኙነቶች የሚበሉ እንደሆኑ ይታወቃሉ፣ እና እንደዚህ ያሉ ብዙ የድር መተግበሪያዎች ክፍት ከሆኑ ከ32 በታች ማውረድ የአሳሽ አውታረ መረብ መቀርቀር ሊያስከትል ይችላል። በእራስዎ ኃላፊነት ከ32 በታች ያውርዱት።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ስራ ላይ የሚውለው ነባሪው ዋጋ 32 ነው።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | MaxConnectionsPerProxy |
Value Type | REG_DWORD |
Default Value | |
Min Value | 0 |
Max Value | 2000000000 |