የነባሪው ፍለጋ አቅራቢ የፍለጋ ቃል ምደባውን የሚቆጣጠር ልኬት

ይህ መመሪያ ከተዋቀረና አንድ ከኦምኒቦክሱ የተጠቆመ የፍለጋ ዩአርኤል በሕብረቁምፊው ወይም በቁራጭ ለዪው ውስጥ የተጠቆመው ይህን ልኬት ከያዘ የጥቆማ አስተያየቱ ከጥሬ ፍለጋ ዩአርኤል ይልቅ የፍለጋ ቃላቱ እና የፍለጋ አቅራቢውን ያሳያል።

ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። ካልተዋቀረ ምንም የፍለጋ ቃል መተካት አይከናወንም።

ይህ መመሪያ የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው የሚከበረው።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የነባሪው ፍለጋ አቅራቢ የፍለጋ ቃል ምደባውን የሚቆጣጠር ልኬት

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDefaultSearchProviderSearchTermsReplacementKey
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)