ነባሪ የማሳወቂያ ቅንብር

ድር ጣቢያዎች የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎች እንዲያሳዩ ይፈቀድላቸው እንደሆነ እንዲያዋቅሩ ያስችልዎታል። የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎችን በነባሪነት እንዲታዩ ሊፈቀዱ፣ በነባሪነት ሊከለከሉ ወይም አንድ ድር ጣቢያ የዴስክቶፕ ማሳወቂያ ማሳየት በፈለገ ቁጥር ተጠቃሚው እንዲጠየቅ ማድረግ ይቻላል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ «AskNotifications» ስራ ላይ ይውልና ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

ነባሪ የማሳወቂያ ቅንብር

 1. ጣቢያዎች የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎችን እንዲያሳዩ ፍቀድ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultNotificationsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value1
 2. ማናቸውንም ጣቢያዎች የዴስክቶፕ ማስታወቂያዎችን እንዲያሳዩ አትፍቀድ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultNotificationsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value2
 3. አንድ ጣቢያ የዴስክቶፕ ማሳወቂያዎችን ማሳየት በፈለገ ጊዜ ጠይቅ
  Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
  Value NameDefaultNotificationsSetting
  Value TypeREG_DWORD
  Value3

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)