Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽ አድርገው ያስቀምጡ

በGoogle Chrome ውስጥ ያለውን ነባሪ አሳሽ ማረጋገጫዎችን የሚያረጋግጥና ተጠቃሚዎች እነሱን እንዳይቀይር የሚያግድ ነው።

ይህን ቅንብር ካነቁ Google Chrome ሁልጊዜ ሲጀመር ነባሪ አሳሽ መሆኑን አለመሆኑን ያረጋግጥና ከተቻለ በራስ-ሰር ራሱን ይመዘግባል።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ Google Chrome በጭራሽ ነባሪ አሳሽ መሆኑን አያረጋግጥምና ይህ አማራጭ እንዳይዋቀር የተጠቃሚ መቆጣጠሪያዎችን ያሰናክላል።

ይህ ቅንብር ካልተዋቀረ Google Chrome ተጠቃሚው ነባሪ አሳሽ መሆኑን ወይም አለመሆኑን፣ እና ሳይሆን ሲቀር ደግሞ የተጠቃሚ ማሳወቂያዎች መታየት እንዲቆጣጠር ያስችለዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7_ONLY

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDefaultBrowserSettingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)