የዳይኖሰር አስተር ኤግ ጨዋታን ፍቀድ

መሣሪያው ከመሥመር ውጭ በሚሆን ጊዜ ተጠቃሚዎች የዳይኖሰር ኢስተር ኤግ ጨዋታን እንዲጫወቱ ይፍቅዱ።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተዋቀረ፣ ተጠቃሚዎች መሣሪያው ከመሥመር ውጭ በሚሆን ጊዜ የዳይኖሰር ኢስተር ኤግ ጨዋታን መጫወት አይችሉም። ይህ ቅንብር እውነት ሆኖ ከተዋቀረ፣ ተጠቃሚች የዳይኖሰር ጨዋታን እንዲጠቀሙ ይፈቀድላቸዋል። ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ፣ ተጠቃሚዎች በተመዘገበ Chrome OS ላይ የዳይኖሰር ኢስተር ኤግ ጨዋታን መጫወት አይችሉም፣ ሆኖም ግን በሌላ ሁኔታዎች ውስጥ መጫወት ይፈቀድላቸዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameAllowDinosaurEasterEgg
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)