በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ምስሎችን አግድ

ምስሎች እንዲያሳዩ የማይፈቀድላቸው ጣቢያዎችን የሚገልጽ የዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለቶች ዝርዝር እንዲያስቀምጡ ያስችልዎታል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ከተዋቀረ የ«DefaultImagesSetting» መመሪያ፣ አለበለዚያ ደግሞ የተጠቃሚው የግል ውቅር ሁለንተናዊ ነባሪ ዋጋ ስራ ላይ ይውላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ምስሎችን አግድ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\ImagesBlockedForUrls
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)