የYouTube ጥንቃቄ ሁነታን ያስገድዱ

የYouTube ጥንቃቄ ሁነታን ወደ ገቢር ያስገድደውና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ይከለክላቸዋል።

ይህን ቅንብር ካነቁት የጥንቃቄ ሁነታ በYouTube ላይ ሁልጊዜ ገቢር ነው።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት ወይም እሴት ካላዘጋጁ የጥንቃቄ ሁነታ በYouTube ላይ ተፈጻሚ አይሆንም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameForceYouTubeSafetyMode
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)