ወደ Google Chrome መግባት የሚችሉት ተጠቃሚዎችን ለማወቅ የሚያገለግል መደበኛ አገላለጽ ይዟል።
አንድ ተጠቃሚ ከዚህ ቅጥ ጋር በማይዛመድ የተጠቃሚ ስም ለመግባት ቢሞክር አግባብ የሆነ ስህተት ይታያል።
ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ወይም ባዶ እንዲሆን ከተተወ ማንኛውም ተጠቃሚ ወደ Google Chrome መግባት ይችላል።
Registry Hive | HKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER |
Registry Path | Software\Policies\Google\Chrome |
Value Name | RestrictSigninToPattern |
Value Type | REG_SZ |
Default Value |