Google SafeSearchን ያስገድዱ

በGoogle ድር ፍለጋ ውስጥ የሚደረጉ መጠይቆች SafeSearch ገባሪ ሆኖ እንዲደረጉና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ያስገድዳል።

ይህን ቅንብር ካነቁ SafeSearch በGoogle ፍለጋ ውስጥ ሁልጊዜ ገባሪ ነው።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት ወይም ዋጋ ካላስቀመጡለት SafeSearch በGoogle ፍለጋ ውስጥ ተፈጻሚ አይሆንም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameForceGoogleSafeSearch
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)