የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ

Google Chrome የሚጠቀምበትን የተኪ አገልጋይ እንዲገልጹ ያስችልዎታል እንዲሁም ተጠቃሚዎች የተኪ ቅንብሮችን እንዳይቀይሩ ይከለክላል። የኤአርሲ መተግበሪያዎችም ይህን ተኪ አገልጋይ መጠቀም ይችላሉ።

የተኪ አገልጋይ በጭራሽ ላለመጠቀም እና ሁልጊዜ በቀጥታ ለመገናኘት ከመረጡ ሌሎች አማራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

የስርዓት ተኪ ቅንብሮችን ከመረጡ ሌሎች አማራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

ተኪ አገልጋዩን በራስ-ለማግኘት ከመረጡ ሌሎች አማራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

ቋሚ የአገልጋይ ተኪ ሁነታ ከመረጡ በ«የተኪ አገልጋይ አድራሻ ወይም ዩአርኤል» እና «በኮማ የተለዩ የተኪ ማለፊያ ደንቦች ዝርዝር» ውስጥ ተጨማሪ አማራጮችን መግለጽ ይችላሉ። ከፍተኛ ቅድሚያ ያለው የኤችቲቲፒ ተኪ አገልጋዩ ብቻ ነው ለኤአርሲ መተግበሪያዎች የሚገኘው።

የ.pac ተኪ ስክሪፕት ለመጠቀም ከመረጡ በ«ወደ አንድ የተኪ .pac ፋይል የሚወስድ ዩአርኤል» ውስጥ ወደ ስክሪፕቱ የሚወስደውን ዩአርኤል መግለጽ አለብዎት።

ዝርዝር ምሳሌዎችን ለማግኘት ይህንን ይጎብኙ፦
https://www.chromium.org/developers/design-documents/network-settings#TOC-Command-line-options-for-proxy-sett።

ይህን ቅንብር ካነቁት Google Chrome እና የኤአርሲ መተግበሪያዎች ከትዕዛዝ መስመሩ የመጡ ከተኪ ጋር የተገናኙ ሁሉንም አማራጮች ችላ ይሏቸዋል።

ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው ተጠቃሚዎቹ የተኪ ቅንብሮችን በራሳቸው እንዲቀይሩት ያስችላቸዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ

  1. በጭራሽ ተኪ አይጠቀሙ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameProxyMode
    Value TypeREG_SZ
    Valuedirect
  2. የተኪ ቅንብሮችን በራስ-ይወቁ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameProxyMode
    Value TypeREG_SZ
    Valueauto_detect
  3. የ.pac ተኪ ስክሪፕት ይጠቀሙ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameProxyMode
    Value TypeREG_SZ
    Valuepac_script
  4. ቋሚ ተኪ አገልጋዮችን ይጠቀሙ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameProxyMode
    Value TypeREG_SZ
    Valuefixed_servers
  5. የስርዓት ተኪ ቅንብሮችን ይጠቀሙ
    Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
    Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
    Value NameProxyMode
    Value TypeREG_SZ
    Valuesystem

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)